A telegram bot to collect local aid request for COVID-19 disaster in Ethiopia.
## COVID-19 Mutual Aid Request Form Bot
Use this bot if you want different food or other supplies dropped at your door.
We are a mutual aid network organizing in Addis Ababa to help one another in
any way possible. Fill out this form if you want to make requests.
We'll be prioritizing people who are sick, disabled and/or elderly.
Volunteer with us:
forms.gle
---
ምግብ እና ሌሎች አቅርቦቶችን በርዎ ላይ እንድናቀብልዎ ከወደዱ፣ ይህን ቅጽ ይጠቀሙ።
ይህ በአዲስ አበባ የተጀመረው የጋራ መደጋገፍ የበጎ አድራጎት ተግባር በኮሮና ምክንያት በተለይቶ መቆያ ወይም
በቤታቸው ለብቻቸው ተነጥለው (Quarantined) የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸውን መስራት ያልቻሉ ወገኖቻችንን
ለመርዳት የተቋቋመ ነው። በተጨማሪም ስለ ቫይረሱ ግንዛቤ ማስጨበጥ እና አስፈላጊ የሆኑ የጥንቃቄ ዕቃዎችን
ለማቅረብ ያስባል።በኮራና ቫይረስ ምክንያት እራስዎን ወይም ቤተሰብዎን በቤት ውስጥ አግልለው ተቀምጠው ከሆነ
በሚያጋጥምዎት ችግሮች ልናግዝዎ እንሞክራለን። ይህን ፎርም በመሙላት እንዴት እንድናግዝዎ እንደሚፈልጉ ይንገሩን
ከእኛ ጋር በበጎ ፈቃድ ይስሩ:
forms.gle
**Bot link:** @covid_19_mutual_aid_bot
*Use the following commands:*
- `/start` - start filling the form
- `/result` - see your answers once you completed the form
- `/about` - learn about us and what we do
- `/form` - continue filling the form
- `/clear` - delete all your previous answers
- `/help` - get the list of all commands