Logo Lanfrica

gel1has3/Amharic_OCR

Domain:

natural language processing

Record type:

software
Creator:
gel
Host:
# Amharic_OCR The goal is to recognize text inside a scanned digital image. "ዐዲስ፡ያማርኛ፡መዝገበ፡ቃላት by (ደስታ፡ተክለ፡ወልድ።)" is the use case that we are employing. A total of 1285 pages were read, and a Python-tesseract was used to detect Amharic characters (ACR). In other words, it will recognize and "read" amharic text embedded in images. gzamargna.net # Input: Scanned document [Image Format] # Output [Text Format] ፻28 በረጀ ፦-፦በረዘ ፤ አበረደ ፤ (አብረደ) ፤ አቀዘቀዘ ፤ በረዶ ፡ አደረገ ። እግዜር ፡ አለእሳት ‹ አነደደ ፤ አለውሃ ፡ አበረደ። አበረዴ ፤ ጠብን ፡ ጥምን ፡ አስታገሠ ። አብራጅ ፤ ያበረደ ፡ የሚያበርድ ፡ የሚ ያቀዘቅዝ ፤ አቀዝቃዥ ። አብራጃ ፤ አየር ፤ ነፋሻ ፡ ቦታ ፤ ቀዝ ቃዛ ፡ ስፍራ ። ማብረድ ፤ ማቀዝቀዝ ፡ ማብረዝ ። ማብረጃ ፡ (ዎች) ፤ እንደ፣መንቀልና፤ እንዶ ፡ ጥዋ ፡ ያለ ፡ ታላቅ ፡ አፈ ፡ ድስት ፡ ብርሌ፤ የጠጅና ፡ የጠላ ፡ ማቀዝቀዣ ፡ የጥማት ፤ ማርኪያ ። ማብረጃ ፡ አበራረደ ፤ መላልዕሶ፤አበረደ፤እፍፍ፤አለ። አስበረደ ፤ (አብረደ) ፤ አስቀዘቀዘ ፤ አስበረዘ ፤ እንዲበርድ ፡ እንዲተዘቅዝ ፣ አስደረገ ። አስበራጅ ፤ ያስበረደ ፡ የሚያስበርድ ፡ የሚ ያስበርዝ ። ማስበረድ ፤ ሣስቀዝቀዝ ፤ ማስበረዝ ። ማስበረጃ ፤ ሣማስቀዝተዣ ፤ ማሰበረዣ ። ተባረደ ፤ ተባረዘ ፡ ተበራረዘ ፤ ተዳከመ ፤ የኀይል የኮልበት ፡ የመንፈሳዊ ፡ ሙቀት ። መባረድ ፤ መዳከም ፤ መጓደል ። መባረጃ ፤ መዳከሚያ ፡ መጓደያ ። አባረዶ ፤ አባረዘ ፡ አቀዛቀዘ ፤ አዳከመ ። አበራረድ ፤ አቀዛቀዝ ፤መብረድ ፡ በረዶ፣ መኾን። በረጀ ፦፦ብልዌ ፡ አለ ፦-በረዣ ። ባሩድ ፤ ድኝና ፡ የአሐያ ከሰል፤ ጩው፣፤ ባሩድ ፤ የሚባል ፡ ደንጊያ ፡ ባንድነት ፣ ተወቅጦ ፤ የተደራጀ ፤ በጠመንዣና ፡ በሽጐጥ ፡ በመትረየስ ፤ በመድፍ ፤ ቀለሕ ፤ ውስጥ ፤ በከምሱርና ፤ በዐረር፤ መካከል ፤ የሚደረግ ፡ ዕይር ። ባሩድ ፤ ቤት ፤ የጦር ፤ መሣሪያ ፤ በያ ይነቱ ፤ የሚቀመጥበት ፡ ቤት ። ባሩድ ፡፤ ቤት ፤ ዐጤ ። ምኒልክ ፡ በየሻለ ቃው ፤ የሠሩት ፡ የቀጥር ፡ ጦር ፤ታማኝ ፡ ሰራዊት፤ (የባሩድ ፡ ቤት ፡ ዘበኛ) ። በረደደ ፤ (በርደደይ) ፤ ረጋ ፡ ጸና ጠነ ከረ ፤ ከበደ፤ በረታ ። በረደደ ፤ ቀጠቀጠ ፡ መታ ። በረደደ ፡ ዐኮልና ፡ ገቢር ፡ መኾኑን ። አስተውል ። በረደድ ፤ በርዳዳ ፤ የበረደደ ፡ የጸና ፡ የበ ሪታ ፡ የከበደ ፤ ጽኑ ‹ ጠንካራ ፡ ብርቱ ። በረደድ ፤ የሰው ፤ ስም ። አበረደደ ፤ አበረታ ፤ አጸና ፤ አከበዶ ። ማበርደድ ፤ ማበርታት ፤ ማጥናት ማጠ ንከ: ። በርዶዶ ፤ ብርቱ ፡ ኀይለኛ ፡ ራስ ፣ የሚ መታ ፡ ጠላ። ቨሸሎን ፡ እይ። ቦርደዴ ፤ በሐረርጌ አውራጃ ፡ ከዐዋሽ ፤ ፣ቀበሌ፥ በረሓ ምድረ፥ በዳ። በሪዝ ፥ በረዘ) ፤ ጠጅ፣ጣለ፣ በጠበጠ ፤ ዘለለ ፤ ጠላን ፡ ወይም ፤ ውሃን ፤ ከማር ፤ ቀላቀለ ፡ ደባለቀ ። በረሰንና በረደን ‹ እይ ። በረዘ ፤ ተዝቃዛ ፤ ውሃን ፡ በፍል ፡ ውሃ፣ ላይ ፤ መመረ። በራዥ ፡ (ገናች) ፤ የበረዘ‹ የሚበርዝ፤ የሚበጠብጥ ፤ በጥባጭ ፡ ጠጅ ፡ ጣይ ፡ መሸተኛ ፣ ዐጣሪ። ብረዛ ፤ ብጥበጣ ፡ ዝለ …