Logo Lanfrica

ttedla/amharic

Domain:

natural language processing

Record type:

software
Creator:
tte
Host:
ፓይተንን በመጠቀም የአማርኛ ጽሁፎችን መተንተን (Amharic text analysis using python) የአማርኛ ጽሁፎችን ለመተንተን የሚጠቅሙ አጫጭር ፕሮግራሞችን የያዘ በፓይተን ፕሮግራም ቋንቋ የተጻፈ ስብስብ ነው። በስብስቡ ውስጥ የተካተቱት፡ ፩፡ መሰረታዊ የፓይተን ፕሮግራም ቋንቋ ክለሳ ፪፡ በአንድ ጽሁፍ ወይም መጽሀፍ ውስጥ ስንት አረፍተነገራት ወይም ቃላቶች እንደሚገኙ ለመለየት የሚያስችል ፕሮግራም። ፫፡ በአንድ ጽሁፍ ወይም መጽሀፍ ውስጥ የሚገኙ ተደጋጋሚ ቃላቶችን ለመለየት የሚያስችል ፕሮግራም። ፬፡ በጽሁፍ ውስጥ ተፈላጊውን ቃል የያዙ አረፍተነገራትን ለይቶ በማውጣት ለሚፈለገው ተግባር ማዋል። ለዚህ ትንተና ይረዳ ዘንድ የአቤ ጉበኛ መጽሐፍ የሆነውን አልወለድምን እንጠቀማለን። መጽሐፉን እኔም ከድረ-ገጽ ላይ ነው ያገኘሁት። ውሂብ በሚለው አቃፊ አኑሬዋለሁ።

Languages