Typing tutor for Ge'ez-based languages (i.e. Amharic, Tigrinya, Ge'ez) :raised_hands: :computer:
# የግዕዝ መተየቢያ ማሰልጠኛ (Ge'ez Typing Tutor)
ይህ ዌብ አፕ ግዕዝ፣ አማርኛ፣ ትግርኛና ሌሎች ተመሳሳይ ቋንቋዎችን በደምብ እንዲተይቡ ይረዳል። ሶፍትዌሩ ክፍት ስለሆነ፣ እንደተመችዎት መቀየር ይቻላል። አፑን ለመጠቀም ወደ
ዚህ ይሂዱ።
ኮዱ የሚገኘው እዚህ ነው።