# Amharic_OCR
The goal is to recognize text inside a scanned digital image. "ዐዲስ፡ያማርኛ፡መዝገበ፡ቃላት by (ደስታ፡ተክለ፡ወልድ።)" is the use case that we are employing. A total of 1285 pages were read, and a Python-tesseract was used to detect Amharic characters (ACR). In other words, it will recognize and "read" amharic text embedded in images.
gzamargna.net
# Input: Scanned document [Image Format]
# Output [Text Format]
፻28 በረጀ ፦-፦በረዘ ፤
አበረደ ፤ (አብረደ) ፤ አቀዘቀዘ ፤ በረዶ ፡
አደረገ ። እግዜር ፡ አለእሳት ‹ አነደደ ፤ አለውሃ ፡
አበረደ።
አበረዴ ፤ ጠብን ፡ ጥምን ፡ አስታገሠ ።
አብራጅ ፤ ያበረደ ፡ የሚያበርድ ፡ የሚ
ያቀዘቅዝ ፤ አቀዝቃዥ ።
አብራጃ ፤ አየር ፤ ነፋሻ ፡ ቦታ ፤ ቀዝ
ቃዛ ፡ ስፍራ ።
ማብረድ ፤ ማቀዝቀዝ ፡ ማብረዝ ።
ማብረጃ ፡ (ዎች) ፤ እንደ፣መንቀልና፤
እንዶ ፡ ጥዋ ፡ ያለ ፡ ታላቅ ፡ አፈ ፡ ድስት ፡ ብርሌ፤
የጠጅና ፡ የጠላ ፡ ማቀዝቀዣ ፡ የጥማት ፤ ማርኪያ ።
ማብረጃ ፡
አበራረደ ፤ መላልዕሶ፤አበረደ፤እፍፍ፤አለ።
አስበረደ ፤ (አብረደ) ፤ አስቀዘቀዘ ፤
አስበረዘ ፤ እንዲበርድ ፡ እንዲተዘቅዝ ፣ አስደረገ ።
አስበራጅ ፤ ያስበረደ ፡ የሚያስበርድ ፡ የሚ
ያስበርዝ ።
ማስበረድ ፤ ሣስቀዝቀዝ ፤ ማስበረዝ ።
ማስበረጃ ፤ ሣማስቀዝተዣ ፤ ማሰበረዣ ።
ተባረደ ፤ ተባረዘ ፡ ተበራረዘ ፤ ተዳከመ ፤
የኀይል የኮልበት ፡ የመንፈሳዊ ፡ ሙቀት ።
መባረድ ፤ መዳከም ፤ መጓደል ።
መባረጃ ፤ መዳከሚያ ፡ መጓደያ ።
አባረዶ ፤ አባረዘ ፡ አቀዛቀዘ ፤ አዳከመ ።
አበራረድ ፤ አቀዛቀዝ ፤መብረድ ፡ በረዶ፣
መኾን።
በረጀ ፦፦ብልዌ ፡ አለ ፦-በረዣ ።
ባሩድ ፤ ድኝና ፡ የአሐያ ከሰል፤ ጩው፣፤
ባሩድ ፤ የሚባል ፡ ደንጊያ ፡ ባንድነት ፣ ተወቅጦ ፤
የተደራጀ ፤ በጠመንዣና ፡ በሽጐጥ ፡ በመትረየስ ፤
በመድፍ ፤ ቀለሕ ፤ ውስጥ ፤ በከምሱርና ፤ በዐረር፤
መካከል ፤ የሚደረግ ፡ ዕይር ።
ባሩድ ፤ ቤት ፤ የጦር ፤ መሣሪያ ፤ በያ
ይነቱ ፤ የሚቀመጥበት ፡ ቤት ።
ባሩድ ፡፤ ቤት ፤ ዐጤ ። ምኒልክ ፡ በየሻለ
ቃው ፤ የሠሩት ፡ የቀጥር ፡ ጦር ፤ታማኝ ፡ ሰራዊት፤
(የባሩድ ፡ ቤት ፡ ዘበኛ) ።
በረደደ ፤ (በርደደይ) ፤ ረጋ ፡ ጸና ጠነ
ከረ ፤ ከበደ፤ በረታ ።
በረደደ ፤ ቀጠቀጠ ፡ መታ ። በረደደ ፡
ዐኮልና ፡ ገቢር ፡ መኾኑን ። አስተውል ።
በረደድ ፤ በርዳዳ ፤ የበረደደ ፡ የጸና ፡ የበ
ሪታ ፡ የከበደ ፤ ጽኑ ‹ ጠንካራ ፡ ብርቱ ።
በረደድ ፤ የሰው ፤ ስም ።
አበረደደ ፤ አበረታ ፤ አጸና ፤ አከበዶ ።
ማበርደድ ፤ ማበርታት ፤ ማጥናት ማጠ
ንከ: ።
በርዶዶ ፤ ብርቱ ፡ ኀይለኛ ፡ ራስ ፣ የሚ
መታ ፡ ጠላ። ቨሸሎን ፡ እይ።
ቦርደዴ ፤ በሐረርጌ አውራጃ ፡ ከዐዋሽ ፤
፣ቀበሌ፥ በረሓ ምድረ፥ በዳ።
በሪዝ ፥ በረዘ) ፤ ጠጅ፣ጣለ፣
በጠበጠ ፤ ዘለለ ፤ ጠላን ፡ ወይም ፤ ውሃን ፤ ከማር ፤
ቀላቀለ ፡ ደባለቀ ። በረሰንና በረደን ‹ እይ ።
በረዘ ፤ ተዝቃዛ ፤ ውሃን ፡ በፍል ፡ ውሃ፣
ላይ ፤ መመረ።
በራዥ ፡ (ገናች) ፤ የበረዘ‹ የሚበርዝ፤
የሚበጠብጥ ፤ በጥባጭ ፡ ጠጅ ፡ ጣይ ፡ መሸተኛ ፣
ዐጣሪ።
ብረዛ ፤ ብጥበጣ ፡ ዝለ …