Logo Lanfrica

ttedla/amharic_wordContext

Domaine:

natural language processing

Type de record:

software
Créateur:
tte
Hôte:
Identify sentences containing a particular word in a text. # amharic_wordContext This program does two things: 1. Create a word frequency dictionary 2. Create a sentence index dictionary The purpose of the program is: 1. Display the top n frequent words based on an input n 2. Search and print the sentences containing the word. Typical usage of the program: >>> python amharic_wordContext.py >>> Enter the number of top n frequent words you want to see:>20 [('ነው', 306), ('ሁሉ', 202), ('ነበር', 172), ('ነገር', 172), ('ላይ', 171), ('ግን', 166), ('እንጂ', 149), ('ሰው', 142), ('ጊዜ', 137), ('ሰዎች', 137), ('አንድ', 126), ('ብዙ', 125), ('ጋር', 123), ('ቤላ', 122), ('ብቻ', 114), ('ሕዝብ', 95), ('እኔ', 91), ('ዓለም', 85), ('መልካም', 77), ('ምን', 71)] >>> Enter the word to identify its context:>ዓለም የረጅም ዘመን አገልግሎትንስ ወዴት ትጥሉት አገልግሎትንም ዋጋ የለውም ትሉ ይሆን አህ ምን ዓይነት ዕውር ዓለም ነው እባካችሁ ጐረምሳ ሲያዩ አሮጌን መናቅ ምን ዓይነት የልማድ ጠንቅ ነው የዛሬ ሽማግሌዎች የትናንት ወጣቶች የዛሬም ወጣቶች የነገ ሽማግሎች መሆናቸው ሲታወቅ በዕድሜ የገፉት ሰዎች ዋጋና በጊዜአቸው አስፈላጊ ሁነው የፈጸሙት አገልግሎት ያገኙትም የረጅም ዘመን ጥናት ለምን ዋጋ ይጣ ሁልጊዜ ዛሬን ነገ እየነቀፈው ሊኖር ነው የተከበረ ተፈጥሮ ያላቸው የሰው ዘሮችስ ሲያገለግሉ ኑረው ያገልግሎታቸው ዋጋ እንዳረጀ የባብ ጐፋ ከነበሩበት አካል ተገፈው መውደቅ ነው ይህ ፍጹም የፍርድ ጉድለት ነው። እስካለሁ ኑሬ ሙቼ እንድቀር ይሁን ወይም በምድር እስካለሁ ኑሬ ስሞት ወደሌላ ዓለም እንድሄድ ይሁን አላውቅም። 6ኛ መሬትና ከውስጧ የምናገኛቸው ነገሮች ሁሉ በዚህ ዓለም ባለንበት ጊዜ ብቻ የሚያገለግሉን እንጂ በመቃብር ውስጥ ወይም በሌላ ዓለም ሁነን ስለማንጠቀምባቸው ካስፈላጊ ድርሻችን አልፈን ሌሎችን አስፈላጊ ድርሻቸውን ከማሳጣት መታገድ። መጽሐፉ ለግል ሰዎች ወይም ለግል አገር የተጻፈ ሳይሆን በመላው የሰው ዘር ላይ በመላው ዓለም ሲደርሱ ለኖሩና አሁንም በብዛት ለሚደርሱ መጥፎ ነገሮች መቃወሚያ እንዲሆን የተፂፈ ነው። 8ኛ አንድ ሰው ቢያንስ ቢያንስ ራሱንና አካባቢውን እንዲሁም የሚኖርባትን ዓለም የሚያውቅበት መጠነኛ ትምህርት ሳይኖረው እንዳይቀር ማድረግ። እሱስ ሕዝብን በማጥቃቱ ሥራ ተካፋይ ካልሆነ የሕዝብ ጠላቶች እንደምን አምነው የጦር ጠቅላይ አዛዥ አደረጉት ለአንዳንድ ሀብታሞች ፈቃድ ሲል ወደሰላማዊ ሕዝብ ወታደር ይልክ የነበር እሱ አይደለምን ዛሬ ለገደለው ለሙሴ ግራቢዶስስ አንድ መንጋ ሠራዊት ሰጥቶ እኛን በኃይል ሊያሳፍሰን አልነበረምን በእውነቱ እንደኔ አስተያየት ካለፈው የሚከፋ እንዳይሆን ከመፍራት በቀር የተሻለ ዕድል ይኖራል ብዬ አላስብም እንዴ ወደዲሞክራሲ ዓለም ጒዞ ጀምረን ነበርኮ ምንም ብዙ መጥፎ እምነቶችና ልማዶች ርምጃችንን ፈዛዛ ቢያደርጉት መንገድ መንገዱን ጀምረነው ነበር። ይሁን እንጂ በዚያም ይሁን በዚህ ከዚህ ዓለም ኑሮ የሚሻል ካልሆነ በቀር ከዚህ የከፋ ዓለም እንደማያጋጥመኝ ስለማምን ሞቴን በጭራሽ ክፉ አልለውም። 3ኛ ስለሰው ልጆች መልካም አኗኗር በማንኛውም ዓለም የታሰበውንና …

Languages